አንድነት እና ፍቅር በጥምቀት

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች ቢተዋወቁም ባይተዋወቁም የጥምቀትን በዓል በጋራ ኾነው ጥዑመ ዜማ እያንቆረቆሩ ያከብሩታል፡፡ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ቋንቋ ሳይገድባቸው በአንድ ባሕረ ጥምቀት ተሰባስበው በአንድነት፣ በዝማሬ፣ በዜማ ያከብሩታል። ሰዎች በጥምቀት በዓል ይደማመጣሉ፤...

ከ50 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የንጹሕ መጠጥ የውኃ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ከሚሴ: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ193 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተመረቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ጨፋ ሮቢት ከተማ፣ ባቲ እና ደዋ ጨፋ ወረዳዎች...

ቃና ዘገሊላ ውኃ ወደ ወይን የተቀየረበት።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም ( አሚኮ) ቃና ዘገሊላ በየዓመቱ ጥር 12 በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው። ቃና ዘገሊላ የሚሉት ሁለት ቃላት ተነጣጥለው የሚነበቡ እንደኾነ ሃይማኖታዊ አስተምህሮው ያስረዳል። ገሊላ...

“ጥምቀት ፍቅር፣ ትህትና እና ሰላም የተሰበከበት ታላቅ በዓል ነው” ዲያቆን ሸጋው ውቤ

ደባርቅ: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በተለያዩ መንፈሳዊ እና ባሕላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ ከመንፈሳዊ ይዘቱ በዘለለ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ የወል እሴቶችን ቀጣይነት በማረጋገጥ በኩል ጠቀሜታው የጎላ ነው። የሰሜን...

“በዓሉን ስናከብር ከመነቃቀፍ ይልቅ በመተቃቀፍ ከመለያየት ይልቅ በአንድነት ሊኾን ይገባል” ተቀዳሚ...

ደብረ ብርሃን: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በታሪክ አምባዋ በደብረብርሃን ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። የጥምቀት በዓል የተከበረው ከተማ አሥተዳደሩ በሰጠው አዲሱ ቡሌ ወርቄ ዓደባባይ ነው። በዓሉ በዚህ አደባባይ ሲከበር ለመጀመሪያ...