ቃና ዘገሊላ በጎንደር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቃና ዘገሊላ በዓል በጎንደር ከተማ በርካታ ቁጥር ያላቸው የሃይማኖት ተከታዮችን ጨምሮ የሀገር ውስጥ እና ውጭ ሀገራት ጎብኝዎች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
...
“የፋይናንስ ወንጀሎች ድርጊት ውስጥ የተሳተፉ አካላትን በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እየተሠራ ነው” የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማጭበርበር የወንጀል ድርጊቶችን ጨምሮ የተለያዩ የፋይናንስ ወንጀሎች ውስጥ የተሳተፉ አካላትን በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እየሠራ እንደሚገኝ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል።
አገልግሎቱ በሰጠው መግለጫ የፋይናንስ ወንጀሎች በሀገር ላይ የሚያደርሱት ጉዳት...
የሕዝብ ችግሮች በየደረጃው ባለው የመንግሥት መዋቅር እንዲፈቱ ይሠራል።
እንጅባራ: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ቡድን በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን የመስክ ምልከታ አካሂዷል።
የጤና ተቋማት፣ የቀበሌዎች አገልግሎት አሰጣጥ እና የከተማዋ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች...
የቃና ዘገሊላ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ባሕርዳር : ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቃና ዘገሊላ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በድምቀት እየተከበረ ነው።
ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው የቃና ዘገሊላ ዓመታዊ ክብረ በዓል በዋሻው ቅዱስ...
“ለአዕምሮ ሕሙማን በጤና ተቋማት ከሚሰጠው ሕክምና ባለፈ የማኅበረሰቡ እንክብካቤ ያስፈልጋል” የሥነ አዕምሮ ባለሙያ
ደብረ ማርቆስ: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ በርካታሰዎች ለአዕምሮ ሕመም ተጋላጭ መኾናቸውን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል። በኢትዮጵያም የአዕምሮ ሕመም ችግር የሚያጋጥማቸው ወገኖች በርካቶች መኾናቸውን የጤና ሚኒስቴር ይገልጻል።
በደብረ ማርቆስ አጠቃላይ...








