የቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የሥራ ኀላፊዎቹ...

ሠንደቅ ዓላማ የሉዓላዊነት እና የሀገር ክብር መገለጫ ነው።

ገንዳ ውኃ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ የሠንደቅ ዓላማ ቀን "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ መልዕክት ተከብሯል። የገንዳ ውኃ ከተማ...

“ሠንደቅ ዓላማን መውደድ ሀገርን ከባዳ እና ከባንዳ መጠበቅም ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 18ኛውን የሠንደቅ ዓላማ ቀንን “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ መልዕክት አክብሯል።   በበዓሉ የፌዴራል ፖሊስ አባላት፣...

ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጽናት የኢትዮጵያን የዕድገት ከፍታ ማስቀጠል ካሁኑ ትውልድ ይጠበቃል፡፡

ደብረማርቆስ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ" በሚል መሪ መልዕክት በወረዳው ምክር...

ጀግኖች መስዋዕትነት የከፈሉለት የመሠባሠቢያ ሠንደቅ ዓላማ በመላው ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተገቢው ክብር ሊሰጠው ይገባል።

እንጅባራ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።   በዓሉ "ሠንደቅ ዓላማችን የኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ" በሚል መሪ መልዕክት ነው...