“ሕዝቡ ከመንግሥት ጎን በመቆም ሰላምን ለማጽናት ያለውን ቁርጠኝነት በግልጽ አሳይቷል” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) እንደገለጹት በአማራ ክልል ሕዝብ እና መንግሥት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተቀናጅተው የሰላም እና የልማት ሥራዎችን እያከናወኑ ነው።
መንግሥት ሕዝብን ባሳተፈ...
“ግብርና የሀገራችን ምጣኔ ሃብት ዋልታ ነው” ግርማ አመንቴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የክልሉን የ10 ዓመት የግብርና ትራንስፎርሜሽን መነሻ ዕቅድን በተመለከተ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ...
የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት እንዴት ይመዘናል?
ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው ባሉ የምክክር ሂደቶች አጀንዳን አግባብነት ባላቸው በተለያዩ መንገዶች እየሰበሰበ ነው፡፡ ኮሚሽኑ በሂደቱ ውስጥ በርካታ አጀንዳዎችን እየተረከበ መኾኑ ተገልጿል።
አጀንዳዎችን...
የሴቶችን መብት እና እኩል ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር እየተከበረ ነው።
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኀላፊ ንጹሕ ሽፈራው ቀኑ ሲከበር የሴቶችን መብት እና እኩል...
የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቅም መገንባት ላይ ትኩረት መስጠት ይገባል።
ጎንደር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቅም ለመገንባት በሚያስችሉ ተግባራት ላይ በማተኮር በተለያዩ የልማት ዘርፎች በ15 ወረዳዎች እና በአራት ከተማ አሥተዳደሮች እየተሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታውቋል።
በዓለም...







