የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከእስራኤል የኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከእስራኤል የኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ኒር ባርካት ጋር በኢኮኖሚ ትብብር ፣ንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ዙሪያ ተወያይተዋል ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በውይይታቸው...

“የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የእናቶች ጤንነት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ "ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መልዕክት ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አክብሯል። በጤናው ዘርፍ አበረታች ውጤት ላስመዘገቡ...

የቱሪዝም ዘርፉን ለማነቃቃት እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴ የጎብኝዎች ፍሰት እና ከዘርፉ የተገኘው ገቢ መጨመሩ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች የቱሪዝም ዘርፉን ለማነቃቃት እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴ የጎብኝዎች ፍሰት እና ከዘርፉ የተገኘው ገቢ መጨመሩ ተገለጸ። የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ በክልሉ...

አዲሱ ቻት ጂፒቲ!

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኦፕን ኤ.አይ እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር በ2015 ዓ.ም በዓለማችን ትልቅ ሥም ባላቸው ሥራ ፈጣሪዎች እና የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ላይ ምርምር በሚያደርጉ ግለሰቦች የተመሠረተ ኩባንያ ነው፡፡ ኩባንያው...

“ልማት ዘላቂ ኾኖ ለትውልድ እንዲሻገር ለማድረግ ከአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ብዙ ይጠበቃል” ድረስ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ከዞኖች፣ ከከተማ አሥተዳደሮች፣ ከብሔራዊ ፓርኮች እና ከማኀበረሰብ ጥብቅ ሥፍራ ጽሕፈት ቤት የዘርፉ መሪዎች ጋር የ2017 ዓ.ም የሰባት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም እና...