”ብቁ ወጣት” የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ከዩኒሴፍ እና ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር የሚተገብረውን ''ብቁ ወጣት'' የተሰኘ ፕሮግራም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
የአማራ ልማት ማኅበር ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መላኩ ፈንታ...
የባሕር ዳር – ጢስ ዓባይ አስፋልት መንገድ ግንባታ የት ደረሰ ?
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ውስጥ ዋነኛ የቱሪዝም ምልክት ከኾኑ መስህቦች መካከል አንዱ የኾነው የጢስ ዓባይ ፏፏቴ መገኛ፣ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስቶችም መመላለሻ አካባቢ ነው፤ ጢስ ዓባይ።
የጢስ ዓባይ ፏፏቴ የቱሪዝም...
የኑሮ ጫና በሚፈጥር አካል ላይ ያለ ምህረት እርምት እየተወሰደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደመወዝ ጭማሪ ዋና ዓላማ የመንግሥት ሠራተኛው የኑሮ ውድነትን እንዲቋቋም ማስቻል ነው። ይሁን እንጅ በአቋራጭ ለመበልጸግ ያሰቡ ሰዎች አጋጣሚውን በመጠቀም የኑሮ ውድነትን ሲያባብሱ ይስተዋላል።
የደመወዝ ጭማሪው እንደተሰማ ያለበቂ ምክንያት የምርት...
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከጊዜ ወደ ጊዜ አቅሙን እያሳደገ መምጣቱን የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከተመሠረተ ጀምሮ በሕንፃ ግንባታ ዘርፍ ትላልቅ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
በተያዘው በጀት ዓመትም ከ50 በላይ ፕሮጀክቶችን ውል ወስዶ ግንባታ እያከናወነ መኾኑን የድርጅቱ ሥራ አስፈፃሚ ታደሰ ግርማ ተናግረዋል።...
አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በጅቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ኮነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በጅቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ኮነው ተሾመዋል።
በጅቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ኾነው የተሾሙት አምባሳደር ለገሰ ቱሉ(ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት...








