“ተፈጥሮ እና የሰው ጥበብ ተዋሕደው ባሕርዳርን ይበልጥ ውበቷን እያወጡት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የባሕርዳርን የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ የባሕርዳርን ከተማ የኮሪደር ልማት እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ። ተፈጥሮ እና የሰው ጥበብ...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከ226 ሺህ ኩንታል በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ተገኝቷል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሚመረቱ ምርቶች አንዱ ቅመማ ቅመም ነው። የቅመማ ቅመም ልማት በዞኑ በሚገኙ 15 ወረዳዎች እየለማ ነው። ምዕራብ እና ምሥራቅ ደምቢያ፣ ጣቁሳ እና ጎንደር ዙሪያ ወረዳዎች ከፍተኛው...

” በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ሊረጋገጥ የሚችለው በሕዝቦች የነቃ ተሳትፎ መኾኑን ፓርቲው በፅኑ ያምናል” ብልጽግና...

ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ እየሠራ መኾኑን ባስተላለፈው መልዕክት ገልጿል። ፓርቲው በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት ዘላቂ ሰላም የሁሉም ዜጎች ተሳትፎ ይጠይቃል ብሏል። የብልጽግና ፓርቲ በኢትዮጵያ ዘላቂ...

የተዘነጋው ኤች አይ ቪ ኤድስ!

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የነጋገርናቸው የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ኤች አይ ቪ የፈጠራ ወሬ እንጅ በበሽታ አይደለም የሚል አቋም እንደነበራቸው ያስታውሳሉ፡፡ ከመጠንቀቅ ይልቅ በተደጋጋሚ ለኤች አይ ቪ በሚያጋልጥ መንገድ መቆየታቸውን ነግረውናል፡፡ በሂደትም...

የሌማት ትሩፋት ሥራ አዋጭ መኾኑን ወጣቶች ተናገሩ።

እንጅባራ: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የሌማት ትሩፋት ሥራ አዋጭ መኾኑን በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በዘርፉ የተሰማሩ ወጣቶች ተናግረዋል። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጓንጓ ወረዳ እና ቻግኒ ከተማ አሥተዳደር በሌማት ትሩፋት ሥራዎች ላይ በርካታ ወጣቶች ተሰማርተው ራሳቸውን...