በደጀን ወረዳ የተገነባው ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ አለቅታም ቀበሌን ከበርጭ ወርቅ አንባ ቀበሌ የሚያገናኝ በሙጋ ወንዝ ላይ የተገነባው ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።   ክረምት በመጣ ቁጥር የሰው እና የእንስሳት...

ሠራዊቱን አካላዊ ብቃቱ የተስተካከለ እና ተልዕኮውን በብቃት የሚወጣ ለማድረግ ስፖርት ዘወትራዊ ተግባር ነው። 

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኀይል 90ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አስመልክቶ የስፖርት ፌስቲቫል እያካሄደ ነው።   የኢፌዴሪ አየር ኀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ሠራዊቱ እና ስፖርት ጥብቅ ትስስር አላቸው ብለዋል። በሥልጠና...

ጎንደር ወደ ከፍታዋ እንድትመጣ የቅርስ ጥገና የሚኖረው ሚና የጎላ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋሲል አብያተ መንግሥታት ጥገና ቅርሶች ተጠብቀው ለመጭው ትውልድ እንዲተላለፉ ከሚሰጠው ጥቅም ባሻገር ጎንደር ከተማን ያስዋበ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል።   ከተቆረቆረች ከ400 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረችው...

10ኛው የከተሞች ፎረም የቅድመ ዝግጁት ሥራ መጠናቀቁን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 10ኛው የከተሞች ፎረም ከኅዳር ስድስት እስከ 10/2018 ዓ.ም ድረስ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ ይካሄዳል። ፎረሙን አስመልክቶ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። በአፋር ክልል ሰመራ...

የኢትዮጵያ የጸረ ድህነት ትግል እና የግብጽ ሴራ

ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ የቀደመ የሥልጣኔ እና የገናናነት ታሪክ ባለቤት ናት። የገናና ሥልጣኔ ባለቤት የኾነችው ኢትዮጵያ በጠላቶች ሴራ እና በሌሎች ችግሮች በታሪኳ ልክ ሀብታም ሳትኾን ቆይታለች። የውጭ ጠላቶች እና የውስጥ ግጭት...