በከሚሴ ከተማ በመልሶ ማቋቋም የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ከሚሴ: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ በመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት የተገነቡ የመሠረተ ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ...
“ግቦቻችንን ለማሳካት ሰላም ቁልፍ ጉዳይ ነው” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የአራት ወራት የሥራ አፈጻጸም እና የአምስት ዓመታት የስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ እየመከረ ነው።
በምክክሩ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር...
ኤች አይ ቪ ኤድስን መከላከል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ማስፋት ይገባል።
ጎንደር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የሚሰጠው ትኩረት እየቀነሰ መምጣቱን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርታቸው ጎን ለጎን በክበባት ግንዛቤ እንዲያገኙ መደረጉ ስለበሽታው ዕውቀት እንዲኖራቸው ማድረጉን የአዘዞ...
“አዲስ አበባ ሁሉም እጆች ያበጃጇት የኅብረብሔራዊነት እና የልማት ተምሳሌት ናት” አቶ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል።
በዚህ በዓል ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በአሁኑ ወቅት ጽንፈኛ እና የተዛነፉ...
በመደጋገፍ የማይቀረፍ ችግር የለም።
ባሕር ዳር: ኅዳር 2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች ማኅበር በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ያስጀመረውን ተግባራት በተለያዩ አካባቢዎች ርክክብ እያደረገ ነው።
በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አረጋዊ እናት...








