ሕዝቡ ሰላሙን በማስከበር ልማቱን ለሚያስቀጥሉ መሪዎቹ ድጋፉን እንደሚሰጥ የዱርቤቴ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር ለሁለተኛ ዙር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል። የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የሰሜን ጎጃም እና የደቡብ አቸፈር ወረዳ መሪዎች እንዲሁም የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት፣...
የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት ተቋማዊ ነጻነት እንደተጠበቀ ኾኖ በጋራ እና በትብብር መሥራት እንደሚገባቸው ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኝነት እና ፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ፣ ፖሊስ...
ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የበኩላቸውን እንደሚወጡ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወጣቶች ተናገሩ።
ጎንደር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከወጣቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል የልህቀት ዲዛይን እና ቁጥጥር ሥራ ኮርፖሬሽን አማካሪ ፍቃዴ ዳምጤ (ዶ.ር)፣ የማዕከላዊ...
በ185 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የሠራቸውን መሠረተ ልማቶች አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት፣ የኮሪደር ልማት፣ ሁለገብ ስታዲየም፣ የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ የተመረቁት...
”በጨለማ ውስጥ ብርሃን በሚታያቸው መሪዎች በሚሠሩ ሥራዎች ሀገር ይሻገራል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የገነባቸውን የተለያዩ መሠረተ ልማቶች አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ...








