“ሀገር የምትቀጥለው ሳይሰስቱ ደም እና አጥንታቸውን በሚገብሩ ውድ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ነው” ምክትል ርእሰ...
ወልድያ: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በመገኘት የመከላከያ ሠራዊት አባላትን አበረታተዋል።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
“የፈጠራ ምንጮች አነስተኛ የሚመስሉ አስገራሚ ሀሳቦች ናቸው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች እና መምህራን ሳይንሳዊ የፈጠራ ሥራዎች ላይ አውደ ርዕይ አካሂዷል፡፡ በአውደ ርዕዩ የከተማ አሥተዳደሮችን ጨምሮ ከሁሉም የክልሉ ዞኖች የተውጣጡ መምህራን እና ተማሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ የፈጠራ...
“የገጠር ኮሪደር ልማት ሀገርን የመለወጥ ሰፊ ራዕይ የተሰነቀበት ሀገራዊ ውጥን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከንባታ ዞን አዲሎ ዙሪያ ወረዳ ሀሚዶ ቀበሌ የገጠር ኮሪደር ልማትን አስጀምረዋል።
በተጨማሪም በቀበሌው የሚኖረው አንድ የአርሶ አደር ሞዴል የገጠር መንደርን ጎብኝተናል ያሉት ጠቅላይ...
ግብርን በአግባቡ ለመሠብሠብ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ዕድገት የጀርባ አጥንት ገቢ ነው። ገቢን በውጤታማነት ለመሠብሠብ አቅምን አሟጦ መጠቀም ይገባል። ክልሉ በበጀት ዓመቱ መሠብሠብ የሚገባውን ግብር ለመሠብሠብ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባም ተጠይቋል፡፡
የአማራ...
“ሰላሜን እፈልጋለሁ ብላችሁ አቋም ስትይዙ ችግሩ ይፈታል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ደብረ ታቦር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ከጎብጎብ እና ሳሊ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል...








