የጽንፈኛውን የሚዲያ ልሳን ሲመራ የነበረው ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባሱ የሰላም ጥሪን ተቀበለ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጽንፈኛውን የሚዲያ ልሳን በዋነኝነት ሲመራ የነበረው ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባሱ የሰላምን ጥሪ በመቀበል እጁን ለምሥራቅ ዕዝ ሰጥቷል። "የአማራ ጥያቄ በትጥቅ ትግል እናስመልሳለን" በማለት እሱና ጓደኞቹ "አማራ ተበደለ፣ ተጨቆነ" ብለው...

የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከትናንት በስቲያ ድንገተኛ ህልፈቱ የተሰማው ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ መኾኑን ከኢቢሲ ዶት ስትሪም ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በፊልም እና ቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን...

”ባሕር ዳር ሁልጊዜ ጽዱ እንድትኾን እንሠራለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የጽዳት ሥራ አከናውኗል። የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በጽዳት ዘመቻው ከነዋሪዎች ጋር በመገኘት የተሳተፉ ሲኾን መልዕክትም አስተላልፈዋል። ባሕር ዳር...

ደንቢ ኢኮ ሎጅ ተመረቀ።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው እና በ36 ነጥብ 7 ሄክታር የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ሃብት ስጦታ የተዘረጋው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል። ኢኮ ሎጁ የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት ሰባት...

“ዓለም የሚቀናባት፣ ኢትዮጵያ የምትደምቅባት”

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን የማይሽርሽ ንግሥት ነሽና ዓለም ይቀናብሻል፤ የታሪክ አምባ ነሽና ሕዝብ ይደነቅብሻል፤ የሥልጣኔ ማማ ነሽና ያየሽ ይገረምብሻል፤ ትውልድ ይኮራብሻል፤ ሕዝብ ይመካብሻል፤ አብዝቶም ያደንቅሻል። ኢትዮጵያ ትደምቅብሻለች፤ ኢትዮጵያ ትኮራብሻለች፤ ኢትዮጵያ ታሪኳን ታሳይብሻለች፤...