“ትምህርት የአንድ ሀገር ሉዓላዊነት፣ ክብር እና ማንነት ማስጠበቂያ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ጎንደር ዞን አዲስ ዘመን ከተማ አሥተዳደር አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተገነባውን የማስፋፊያ ሕንጻ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

አሚኮ የአዊኛ ራዲዮ የጀመረበት 20ኛ ዓመት በዓል በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡

እንጅባራ: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአዊኛ ራዲዮ የጀመረበት 20ኛ ዓመት በዓል በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አማካሪ ግዛቸው ሙሉነህ፣ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ...

የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያበለፀገውን መተግበሪያ በወልድያ ከተማ ሥራ...

ወልድያ: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያበለፀገውን የሁነቶች ኦንላይን ምዝገባ መተግበሪያ በወልድያ ከተማ አስጀምሯል። የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ኀላፊ መዓዛ በዛብህ ተቋሙን...

ከፍተኛ መሪዎች በአዲስ ዘመን ከተማ አሥተዳደር የተገነባውን ትምህርት ቤት መርቀው ሥራ አስጀመሩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ጎንደር ዞን አዲስ ዘመን ከተማ አሥተዳደር የተገነባውን ትምህርት ቤት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በአማራ...

ይህ ቀን ለአዲሲቱ ኢትዮጵያ የአዲስ ዘመን መክፈቻ ነው!

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 30/1933 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ የመጀመሪያ እትሙን የጀመረበት ዕለት ነው። የጋዜጣው የተቋቋመው ኢትዮጵያን ለአምስት ዓመታት የያዘችው ጣሊያን ከተሸነፈች በኋላ ንጉሠ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከስደት ከተመለሱ ከአንድ...