ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ቦታዎች ላይ ያለውን የመሠረተ ልማት ችግር ለመቅረፍ በትብብር እየሠሩ ነው።
ደብረማርቆስ: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በ2015 ዓ.ም የኢንቨስትመንት ቦታ ወስደው የመሠረተ ልማቶች ባለመሟላታቸው ምክንያት እስካሁን ወደ ሥራ መግባት ያልቻሉ ባለሃብቶች በራሳቸው ተነሳሽነት ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ...
“ቀልጣፋ የመንግሥት አገልግሎት ለመስጠት የእሳቤ ለውጥ ማምጣት ያስፈልጋል” በድሉ ውብሸት
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሲቪል ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት መምሪያ በመንግሥት አገልግሎት እና ሪፎርም ላይ ያተኮረ ውይይት እያካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የተገኙት የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
ሀገር አሸናፊ የምትኾንበት ዘዴ መመካከር ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና የተሻለች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስተላለፍ የላቀ ድርሻ እንዳለው ታምኖበት በጉጉት እየተጠበቀ ያለ ነው። በሀገሪቱ ላይ ያደሩ፣ የቆዩ እና የነበሩ ቁርሾዎችን መፍትሔ...
አሚኮ በ30 ዓመታት ጉዞው የአዊ ብሔረሰብን ጨምሮ በክልሉ ከፍ ያሉ ተግባራትን ሠርቷል።
እንጅባራ፡ ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን - አሚኮ በአዊኛ ቋንቋ የራዲዮ ሥርጭት የጀመረበትን 20ኛ ዓመትን አስመልክቶ በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው።
በፕሮግራሙ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አማካሪ...
“ሁሉም የልማት ተግባራት ሰላማዊ አውድን ይፈልጋሉ” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወረታ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የልማት ሥራዎችን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...








