ማኅበራዊ ተቋማትን ማውደም ለሕዝብ አለማሰብን የሚያረጋግጥ ነው።
ከሚሴ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አርጡማ ፉርሲ ወረዳ ከፉርሲ ክላስተር ነዋሪዎች ጋር ምክክር ተካሂዷል።
በክላስተሩ ያሉ ቀበሌዎች በሸኔ ሲሰቃዩ የቆዩ ሲኾን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከአካባቢው የጸጥታ ኀይል ጋር በመቀናጀት ቀጣናውን በመቆጣጠር ሰላም...
ለሴት መሪዎች ከቀውስ ማገገሚያ እና የቀውስ ጊዜ አመራር ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለአማራ ክልል ሴት መሪዎች ከቀውስ ማገገሚያ እና የቀውስ ጊዜ አመራር ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እየተሰጠ ነው።
በሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
በዓመቱ ከ325 ቶን በላይ የማር ምርት መመረቱን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ጎንደር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት ሀብታሙ ቸኮል በጎንደር ከተማ በንብ ማነብ ሥራ ዘርፍ ተሰማርተው ተጠቃሚ ከኾኑ ወጣቶች መካከል አንዱ ነው።
በዘርፉ ከተሰማራ ከአራት ዓመታት በላይ እንደኾነው የተናገረው ወጣት ሀብታሙ በዓመት እስከ 200 ኪሎ ግራም...
መለው ኢትዮጵያውያን ብሔራዊ ቤተ መንግሥትን እንዲጎበኙ ጥሪ ቀረበ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ቤተ መንግሥት ለሕዝብ ክፍት ኾኗል። የብሔራዊ ቤተ መንግሥትን ለሕዝብ ክፍት መኾንን በማስመልከት መግለጫ የሰጡት በሚኒስቴር ማዕረግ የቤተ መንግሥት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ምትኩ...
የሰራዊቱ እና የክልሉ የጸጥታ ኃይል የተቀናጀ ስምሪት ውጤት ማምጣቱን ሌተና ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተና ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ከደቡብ ጎንደር እና ከሁሉም የጎጃም ዞኖች ከመጡ ወታደራዊ እና የሕዝብ መሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም ሠራዊቱ እና የክልሉ የጸጥታ ኃይል ባደረጉት የተቀናጀ...








