ተፈጥሮ እና ሰው ተናበው የፈጠሩት ልዩ ውበት:- ጎርጎራ
ጎንደር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጎርጎራ በአረንጓዴ ዕፅዋት ተሸፍኖ፣ በወፎች ዝማሬ ደምቆ፣ ጣና ሐይቅን ተንተርሶ የሚገኝ ውብ ቦታ ነው።
ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የጎርጎራን ኢኮ ቱሪዝም ድባብ በቀን እና በምሽት ጎብኝተዋል።
ጎርጎራ...
“ክልሉ ወደ ተረጋጋ ኹኔታ እንዲመጣ የሴት መሪዎች ሚና ከፍተኛ ነበር” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለአማራ ክልል ሴት መሪዎች ከቀውስ ማገገሚያ እና የቀውስ ጊዜ አመራር ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ ዛሬ ተጀምሯል፡፡
ለአማራ ክልል ሴት መሪዎች ከቀውስ ማገገሚያ እና የቀውስ ጊዜ...
ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ክልሎች እና የሀገሪቱ አካባቢዎች የተውጣጡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። ባለሙያዎች ባሕር ዳር ከተማ ሲደርሱ የከተማ አሥተዳደሩ መሪዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የባሕር ዳር...
”የ25 ዓመቱ ዕቅድ ለአማራ ክልል ዕድገትን እና ዘላቂ ልማትን ያጎናጽፋል” ደመቀ ቦሩ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስከ 2042 ዓ.ም የሚዘልቅ የረጅም ዘመን ዕቅድ አዘጋጅቶ ወደ ሥራ መግባቱን የክልሉ ፕላን እና ልማት ቢሮ ኅላፊ ደመቀ ቦሩ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡
የቢሮ ኅላፊው እንዳሉት የ25 ዓመቱ...
ማኅበራዊ ተቋማትን ማውደም ለሕዝብ አለማሰብን የሚያረጋግጥ ነው።
ከሚሴ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አርጡማ ፉርሲ ወረዳ ከፉርሲ ክላስተር ነዋሪዎች ጋር ምክክር ተካሂዷል።
በክላስተሩ ያሉ ቀበሌዎች በሸኔ ሲሰቃዩ የቆዩ ሲኾን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከአካባቢው የጸጥታ ኀይል ጋር በመቀናጀት ቀጣናውን በመቆጣጠር ሰላም...








