የእንስሳት መኖ አቅርቦት ችግርን እየፈታ የሚገኘው ፋብሪካ

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባላት በእንስሳት ሃብት አቅም ከአፍሪካ በቀዳሚነት ትጠቀሳለች። በኢትዮጵያ ከፍተኛ የእንስሳት ሀብት ከሚገኝባቸው አካባቢዎች መካከል ደግሞ አማራ ክልል ከቀዳሚዎቹ ውስጥ ይመደባል። ክልሉ ለዳልጋ ከብት፣ ለዶሮ፣ ለፍየል ሃብት ልማት...

አማራጭ አቅሞችን ተጠቅሞ ክልሉን ከችግሮቹ ማላቀቅ ወቅቱ የሚጠይቀው የአመራር ጥበብ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ የ25 ዓመት የልማት እና የእድገት ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ሥልጠና እየወሰዱ ነው። በሥልጠናው የክልሉ ሁለንተናዊ ችግሮች፣ አቅሞች፣ የመልማት እድሎች እና አማራጮች በጥልቀት ውይይት እየተደረገባቸው...

“ስፖርት በሁሉም መንገድ የነቃ ማኅበረሰብ ለመፍጠር አስፈላጊ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የመላ ኢትዮጵያ ጨዋታ በጅማ ከተማ ተጀምሯል። በዚህ ውድድር ከክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተውጣጡ ከ4ሺህ 500 በላይ ልዑካን ተሳታፊ ናቸው። ስፖርተኞች በ26 የስፖርት ዓይነቶች ይፎካከራሉ። የመላው ኢትዮጵያ...

“ስፖርት የነገዋን ኢትዮጵያ ዜጎች መፍጠሪያችን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስድስተኛው የመላው ኢትዮጵያ ስፖርት ጨዋታ በጀማ ከተማ ተጀምሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት ያጋሩት...

ተፈጥሮ እና ሰው ተናበው የፈጠሩት ልዩ ውበት:- ጎርጎራ

ጎንደር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጎርጎራ በአረንጓዴ ዕፅዋት ተሸፍኖ፣ በወፎች ዝማሬ ደምቆ፣ ጣና ሐይቅን ተንተርሶ የሚገኝ ውብ ቦታ ነው። ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የጎርጎራን ኢኮ ቱሪዝም ድባብ በቀን እና በምሽት ጎብኝተዋል። ጎርጎራ...