የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በራስ አቅም ግዙፍ ፕሮጀክቶችን መገንባት እንደሚቻል የታየበት ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ድጋፍ አሠባሣቢ እና አሥተባባሪ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የምሥጋና እና ዕውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር...

ጤና ቢሮ የሕጻናት ክትባትን የሚያደርሱ እና የሚያስተባብሩ ወጣቶችን አሠልጥኖ ሊያሰማራ ነው።

ደሴ: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከአጋሮች ድርጅቶች ጋር በመተባበር የክትባት ተደራሽነትን ለማስፋፋት የሕጻናት ክትባትን የሚያደርሱ እና የሚያስተባብሩ ወጣቶችን ለ45 ቀናት በክትባት እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ አሠልጥኖ በማስመረቅ የሞተር ርክክብ አካሂዷል። ሠልጥነው...

ዝናብ አጠር በኾኑ አካባቢዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች የዝናብ ውኃ ማጠራቀሚያ ቴክኖሎጅዎችን በማስተዋወቅ ተጠቃሚ ለማድረግ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የአፍሪካ የውኃ ማቆር ፕሮጀክት በሰሜን ሽዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ ተጀምሯል። "የኢትዮጵያ የዝናብ ውኃ አጠቃቀም ማኅበር" በኢትዮጵያ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ መንግሥታዊ ያልኾነ ተቋም ነው። ማኅበሩ ዝናብ...

ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ስለ ሰላም መምከር ከቤት ይጀምራል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሴት የሰላም አምባሳደሮችን ማደራጀት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ለሴት አምባሳደሮች ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ተጠናቅቋል። በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ ጽሕፈት...

ከ821 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 በጀት ዓመት ከ821 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ አስታውቋል። መምሪያው ከግብር አከፋፍል ጋር ተያይዞ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመፍታት ከ80 ሚሊዮን ብር በላይ...