“ተተኪ ወጣቶች ላይ መሥራት ለነገ ስፖርት ስኬት መሠረት መጣል ነው” ሚኒስትር ሼዊት ሻንካ
አዲስ አበባ: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ሥልጠና ምዘና ውድድር "የታዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ተጀምሯል።
የኢትዮጵያ ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በሰቆጣ ከተማ የተገነባውን ዲጂታል ቤተ መጻሕፍት መርቀው ሥራ አስጀመሩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በሰቆጣ ከተማ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ የተገነባውን ዲጂታል ቤተ መጻሕፍት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
ቤተ መጻሕፍቱ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ለዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ሰማዕታት መታሰቢያ...
ምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የቡና ምርትን ለማሳደግ እየሠራ ነው።
8ደብረ ማርቆስ: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተመረጡ ወረዳዎች የቡና ምርትን በስፋት ለማልማት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል።
በቡና አብቃይ ወረዳዎች በእያንዳንዳቸው አንድ ቀበሌ በመለየት 50 ሄክታር መሬት ላይ ቡናን ለማልማት ትኩረት...
👉 ደራሲ አቤ ጉበኛ (1925 ዓ.ም -1972 ዓ.ም)
ባሕር ዳር: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደራሲ አቤ ጉበኛ በአማራ ክልል ጎጃም አቸፈር ወረዳ ልዩ ስሙ ኮረንች አቦ በተባለ ቀበሌ በ1925 ዓ.ም ነው የተወለደው፡፡ ደራሲ አቤ ጉበኛ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ከመኾን በተጨማሪ ሀገሩን በማስታወቂያ...
“የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ለአካባቢው ግርማ ሞገስን ያላበሰ፣ ለእኛም ሃሴትን የሞላ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በመረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ይህ ሪዞርት ለሆቴል የሚሰጠው አገልግሎት እንደተጠበቀ...








