ደንበኛ ተኮር እሴት በመከተል አገልግሎት አሰጣጡን ለማሳለጥ ጥረት እየተደረገ ነው።
ደብረ ብርሃን፡ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጽያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደብረ ብርሃን ሪጅን ከቁልፍ ደንበኞች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ምክክር እያካሄደ ይገኛል።
የተሳታፊነት እና ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ደንበኞች በአገልግሎት አሰጣጡ ከፍተኛ እርካታ እንዲኖራቸው ለማስቻል...
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።
ደብረ ታቦር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ዩኒቪርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ በተለያየ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 987 ተማሪዎች በዛሬው እለት እያስመረቀ ነው።በመጀመሪያ ዲግሪ 782፣ በሁለተኛ ዲግሪ 205 ተማሪዎችን ለ13ኛ ጊዜ እያስመረቀ ይገኛል።
በምረቃ ሥነ...
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃ በመርሐ ግብሩ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሐመድር (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ...
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ለ18ኛ ዙር ነው። በ18ኛ ዙር የምረቃ መርሐ ግብሩ ከ2 ሺህ...
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ባለፉት ዓመታት ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ የአዊ ብሔረሰብ...








