ጥናት እና ምርምሮች ወደ ተግባር ተቀይረው ችግር ፈቺ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው።

ከሚሴ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከሚሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ 14ኛ የጥናት እና ምርምር ሲምፖዚዬም በከሚሴ ከተማ አካሂዷል።በሲምፖዚየሙ የኮሌጁ ጥናት ተመራማሪዎችን ጨምሮ የወረዳዎች እና የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። በሲምፖዚየሙ ጥናት እና ምርምራቸውን ያቀረቡ መምህራን በብሔረሰብ...

“አርቆ ማየት እና አልሞ መሥራት ለሕዝባችን ከፍታ አስፈላጊ ነው” አቶ አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አርቆ ማየት አልሞ መሥራት" በሚል መልዕክት በአማራ ክልል የተቋማት ዳይሬክተሮች የአሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት ዕቅድ ዙሪያ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ ዛሬ ተጀምሯል። በመድረኩ መክፈቻ ላይ የአማራ ክልል...

“መሶብ ውጤታማ፣ አካታች፣ ልዩ እና ተወዳዳሪ አገልግሎቶችን የማቅረብ ቃልኪዳን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአፍሪካ የሲቪል ሰርቪስ ቀን በዓልን እና የተመድ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ጉዳዮች ጉባኤን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት መሶብ የአንድ ማዕከል...

የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማኅበረሰብ ደኅንነት አጠባበቅ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ እንደገለጹት በክልሉ ባለፉት ዓመታት የማኅበረሰቡን ደኅንነት የሚጎዱ ችግሮች መከሰታቸውን ገልጸዋል። በተለይም ደግሞ በሰሜኑ ጦርነት እና ባለፉት ዓመታት ደግሞ በክልሉ...

“ሀገሪቱ ከችግር ውስጥ የምትወጣው የተማረው ዜጋ በአመክንዮ ማሰብ ሲጀምር ነው” ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ትምህርት የማያቋርጥ ሂደት መኾኑን ገልጸዋል። የዕለቱ ተመራቂ ተማሪዎች ወደ አዲስ ምዕራፍ...