የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አማን ፍስሃጽዮን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና መስራች የነበሩት አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ለኢትዮጵያ ሚዲያ ዕድገት ስኬት...

ፋይዳ አካታች የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በኢትዮጵያ ውስጥ ግለሰቦች ማንነታቸው በዘመናዊ መንገድ እንዲረጋገጥ የሚያስችል ብሔራዊ መለያ ነው። የመንግሥት እና የግል አገልግሎቶችን ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና ፈጣን በኾነ መንገድ ለመስጠትም ኾነ ለማግኘት የሚያስችል...

የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አሥፈጻሚ ምክር ቤት ለመሳተፍ አዲስ...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ሥብሠባ እና በ39ኛው የኅብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ይገኛሉ። ዛሬ ንጋት...

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 142 ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል።

ሰቆጣ: የካቲት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት 32ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የአሥፈጻሚውን የስድስት ወራት ዕቅድ ክንውን ይገመግማል። የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ምክር...

በሰው የመነገድ ወንጀል እና ተጠያቂነቱ።

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በሰው የመነገድ ወንጀል የሚባለው በአዋጅ ቁጥር 1178/2012 ላይ እንደተደነገገው ሰውን በባርነት፣ በእዳ መያዣነት፣ ለወሲብ ብዝበዛ፣ ለልመና፣ ለወንጀል ተግባር፣ ለግዳጅ ጋብቻ፣ ለማህፀን ኪራይ፣ እና መሰል ተግባራት መፈፀምን የሚያጠቃልል ነው።...