ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን የኒቨርሲቲ በስምንት ኮሌጆች፣ በ39 የትምህርት ዓይነቶች የሠለጠኑ 1 ሺህ 108 የመጀመሪያ ዲግሪ እና 251 የድህረ ምረቃ ተማሪዎችን አስመርቋል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት አስማረ መለሰ (ዶ.ር) ተመራቂ ተማሪዎች ሙሉ...
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች ጽንፈኝነት የሚያወግዝ እና ሰላምን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ስልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ልጆቻችን ይማሩ፣ የመንግሥትን ሕግ የማስከበር እርምጃ እንደግፋለን፣ ጽንፈኝነትን እናወግዛለን እና መሰል መልዕክቶችን...
የአዴት ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ ያከናዎናቸውን የመሰረተ ልማት ሥራዎች ዛሬ ያስመርቃል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የአዴት ከተማ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የፈጸማቸውን የልማት ሥራዎች እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን እና ሌሎች የዞን እና...
“የ25 ዓመታት ዕቅዱ የክልሉን ሕዝብ ወደ በለጸገ ደረጃ ማሻገር ላይ ትኩረት ያደረገ ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የአማራ ክልል የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም የልማት ዕቅዶች ዋነኛ ባሕሪ የሕዝብን መሠረታዊ ችግሮች መፍታት...
ለኅብረተሰቡ የጤና አደጋ የኾኑ እገታ፣ ጠለፋ እና ዘረፋን በተቀናጀ መንገድ ለመከላከል ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋ በኾኑ ጉዳዮች ላይ ከክልሉ የሥራ ኀላፊዎች እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።
በውይይቱ ሁለት ጥናቶች የቀረቡ ሲኾን በንብረት ዝርፊያ፣...








