ምክር ቤቱ የዲጂታል አሠራርን በመተግበር ለሌሎች ተቋማት አርዓያ መኾን እንዳለበት የቋሚ ኮሚቴ አባላት አሳሰቡ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልሉን ምክር ቤት የኦዲት ግኝት ምላሽ ገምግሟል። በግምገማው ከ2009 እስከ 2014 ዓ.ም በዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት...

በአውሮፓ ኅብረት ድጋፍ የሚከናወን የአደጋ ተጋላጭነት ቅነሳ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ከአውሮፓ ኅብረት ያልተማከለ የአደጋ ስጋት ቅነሳ አሥተዳደር በኢትዮጵያ ጋር የሁለተኛ ዙር ፕሮጀክት እወጃ ዙሪያ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ...

በ25 ከተሞች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ አስገዳጅ ኾነ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ25 ከተሞች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ አስገዳጅ መኾኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ከሰኔ 24/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሀገሪቱ በሚገኙ 25...

ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በመካነ ሰላም ከተማ የሚገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ደሴ: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ የሚገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል። ምክትል ርእሰ መሥተዳድሩ በተለይም ለአሚኮ እንዳሉት በከተማዋ የሚሠሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ሕዝቡ...

የኦፓል ልማት ዘርፉ ከአመራረት እስከ ግብይት ሂደት ውስብስብ ችግሮች አሉበት።

ደሴ: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን፣ የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ባለድርሻ አካላት በምክክር መድረኩ ተሳትፈዋል፡፡ የኦፓል ማዕድን በአማራ ክልል በስፋት የሚገኝ መኾኑን ያነሱት...