የወባ በሽታ ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፉት ሰባት ዓመታት የወባ በሽታ እየጨመረ እንደመጣ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መረጃ ያሳያል። በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ የወባ ሕሙማን የተመዘገበ ሲኾን...

ማኅበረሰቡ የወባ በሽታን መከላከል ላይ እንዲያተኩር የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ በተደጋጋሚ ከሚከሰትባቸው አካባቢዎች መካከል የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አንዱ ነው፡፡ በጃዊ ወረዳ የፈንዲቃ ቀበሌ ነዋሪዋ ወይዘሮ ሙሉየ ውበት በወባ በሽታ ኅብረተሰቡ እንደሚቸገር ይናገራሉ፡፡ ችግሩን ለመቋቋምም የጤና...

ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት ፖሊሲ ነድፋ ተግባራዊ ማድረጓ የሚደነቅ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 5/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ የሚካሄደው ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ በሚቀርቡ አጀንዳዎች እና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር የባለድርሻ አካላት ውይይት በአዲስ...

የጠለምት ተፈናቃዮች በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጣቸው የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አሳሰበ።

ባሕር ዳር፡ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ የአብና ቀበሌ ነዋሪው አቶ ሞላ ኃይሌ በ2016/17 የክረምት ዘመን በደረሰው የመሬት ናዳ ከቤታቸው ተፈናቅለው ከሰባት ቤተሰቦቻቸው ጋር በመጠለያ ውስጥ ናቸው፡፡ እስካሁን ድረስ ከክረምት ቁር...

በምዕራብ ጎጃም ዞን የአቅመ ደካሞችን እና ቤት በመጠገን እና በአዲስ በመሥራት የዜጎችን ሕይዎት የመታደግ...

ፍኖተሰላም፡ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ የአቅመ ደካሞችን እና የተጋላጭ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ቤት በመጠገን እና በአዲስ በመሥራት የዜጎችን ሕይዎት የመታደግ ሥራ እየተሠራ ነው። ''በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ'' በሚል መሪ መልዕክት በምዕራብ ጎጃም ዞን የክረምት የበጎ...