ሰላምን በዘላቂነት ከመጠበቅ ጎን ለጎን የአረንጓዴ አሻራ ተሳትፎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
ሁመራ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል፣ የዞን ከፍተኛ መሪዎች እና የመንግሥት ሠራተኞች የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ በሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተከናውኗል።
አረንጓዴ አሻራቸውን ያስቀመጡት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው...
በክረምቱ የተሻለ ሥራ ለመሥራት በዕቅድ መመራት ያሥፈልጋል።
ሰቆጣ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የ90 ቀናት የልማት፣ የፖለቲካ፣ የሰላም፣ የመልካም አሥተዳደር ተግባራት ዕቅድ እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ...
በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተሠሩ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ።
ከሚሴ፡ ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አሊ ሰይድ በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ 13 ፕሮጀክቶችን በመገንባት ለአገልግሎት ክፍት ማድረግ እንደተቻለም አስረድተዋል። ከተገነቡ ፕሮጀክቶች መካከል የመስኖ...
የሚመዘበር ንብረትን በመከላከል ለልማት ማዋል እና ፍትሕን ማረጋገጥ ይገባል።
ጎንደር: ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በፌደራል እና በክልሉ በቅርቡ የፀደቁ ሦሥት አዋጆች ላይ ለማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ ለምዕራብ ጎንደር ዞን፣ ለሰሜን ጎንደር ዞን እና ለጎንደር ከተማ አሥተዳደር ዳኞች እና ዐቃቢያን ሕጎች...
የወባ በሽታ ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፉት ሰባት ዓመታት የወባ በሽታ እየጨመረ እንደመጣ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መረጃ ያሳያል።
በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ የወባ ሕሙማን የተመዘገበ ሲኾን...








