በሰላም ግንባታ ሂደቱ ላይ ሁሉም ባለቤት ኾኖ እንዲሠራ የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ...
ባሕርዳር፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በክልሉ የሰላም ግንባታ እና ግጭት አፈታት ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። የቀጣይ አምስት ዓመታት ስትራቴጅ ዕቅድም ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
የአማራ ክልል...
ሰላም እና ልማት እንዲረጋገጥ ሴቶች ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ።
ፍኖተሰላም፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከፍኖተሰላም ከተማ አሥተዳደር ጋር በመተባበር በከተማው ከሚገኙ የሴት ነጋዴዎች፣ አደረጃጀቶች እና መሪዎች ጋር በሰላም እና ልማት ጉዳይ ላይ የውይይት መድረክ...
በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች የነዋሪዎቹን የሥራ ባሕል መቀየር የቻሉ ናቸው።
ጎንደር፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊዎች የጎንደር ከተማን የኮሪደር ልማት እና የአጼ ፋሲል አብያተ መንግሥታት የቅርስ እድሳትን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ላይ የተገኙት በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ...
የአማራ ክልል የብልጽግና ጉዞ አብሳሪ ክልል ነው።
ጎንደር: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠንካራ አደረጃጀት ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል መሪ መልዕክት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 እቅድ ትውውቅ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የ2017 በጀት...
ሰላምን በዘላቂነት ከመጠበቅ ጎን ለጎን የአረንጓዴ አሻራ ተሳትፎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
ሁመራ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል፣ የዞን ከፍተኛ መሪዎች እና የመንግሥት ሠራተኞች የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ በሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተከናውኗል።
አረንጓዴ አሻራቸውን ያስቀመጡት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው...








