የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል በትኩረት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሰፊ የእርሻ ልማት ያለበት አካባቢ ነው። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የጉልበት ሠራተኞች ለእርሻ ልማቱ ወደ ሥፍራው ያቀናሉ። ብዙ በእርሻ ልማቶቹ በሚገኙ ማደሪያዎች እና...
በአዲስ አበባ ውጤታማ ሥራዎች መሠራታቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች በአዲስ አበባ...
የተፈጠሩ የፀጥታ ስጋቶችን በመቀልበስ በሕዝብ ላይ ሊደርስ የሚችለውን ምስቅልቅል መቅረፍ ተችሏል።
እንጅባራ፡ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልፅግና ፓርቲ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፍት ቤት የ2017 በጀት ዓመት የድርጅትና የፖለቲካ ሥራዎች ግምገማ በእንጅባራ ከተማ አካሂዷል።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አስተዳደሪ ቴወድሮስ እንዳለው በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ብልፅግና...
በደብረ ማርቆስ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውኃን ተደራሽነት ለማሳደግ እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማዋን የንጹህ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሥራ አሥኪያጅ መንግሥቱ ተፈራ ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡
በከተማዋ ከንጹህ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት...
የኢትዮጵያ ብር በሩሲያ የባንክ ምንዛሬ ውስጥ ተካተተ። የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያን ብር በምንዛሬ...
ባንኩ ለ100 የኢትዮጵያ ብር 57 ነጥብ 5872 ሩብል ወይም ለ1 ብር 0 ነጥብ 575872 ሩብል የምንዛሬ ተመን አስቀምጧል።
ባንኩ ለኢትዮጵያ ብር ምንዛሬ ተመን የኮድ ቁጥር 230 የሰጠ ሲሆን በየዕለቱም የምንዛሬ ተመኑን የሚያሳውቅ ይሆናል።
የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ...








