ዝክረ ሐምሌ 5/2008 ዓ.ም ዘጠነኛ ዓመት በጎንደር ከተማ እየታሰበ ነው።
ጎንደር፡ ሐምሌ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ለትውልድ እዳ አናወርስም'' በሚል መሪ መልዕክት የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች በተገኙበት በጎንደር ከተማ ቀኑ እየታሰበ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣...
ሐምሌ 5/2008 ዓ.ም የአማራ ሕዝብ የነጻነት መሠረት የተጣለበት ነው።
ሁመራ፡ ሐምሌ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዝክረ ሐምሌ 5 በሁመራ ከተማ ተከብሯል። ለ9ኛ ጊዜ በተከበረው በዚህ በዓል ላይ የአማራ ክልል እና የዞኑ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦች፣ ከመላው አማራ ክልል በክብር የተጋበዙ እንግዶች፣...
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽንን የማዘመኑ ሥራ በሚፈለገው ልክ ተሠርቷል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ የኮርፖሬሽኑን የሕንጻ እድሳት፣ የውስጥ አደረጃጀት፣ ምቹ የሥራ ከባቢ ፈጠራን እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ጎብኝቷል።
የሥራ አመራር ቦርዱ ሠብሣቢ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)...
በደዌ ሀረዋ ወረዳ የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ከሚሴ፡ ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ደዌ ሀረዋ ወረዳ በ2017 በጀት ዓመት የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ተመርቀዋል።
ከተመረቁ ፕሮጀክቶች መካከል የመስኖ ካናል፣ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት፣ ጤና ኬላ...
ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት አገልግሎት የሚሰጡ የሕክምና ክፍሎች ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢዱኬሽን ሰስቴነብል ዲቨሎፕመንት" የተባለ መንግሥታዊ ያልኾነ ድርጂት ከ2 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት አገልግሎት የሚሰጡ የሕክምና መስጫ ክፍሎችን ገንብቶ አስረክቧል።
"ኤዱኬሽን ሰስቴነብል...








