አሚኮ ለሰላም እና ለሃሳብ ብዝኃነት በልዩ ትኩረት ሠርቷል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሃብት አሥተዳደር እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚቆጣጠራቸውን እና የሚደግፋቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ይገኛል። የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎችን በድጋሜ አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ70 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ እና በ100 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ዘመናቱ ለሀገር እና ለሕዝብ አበርክቶው ከፍተኛ ነው። በዘመኑ ከ107 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ያስመረቀው የሰላሙ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ እያካሄደ ባለው የተማሪዎች...

“ሁለት ቤተሰብ የሚደግስላችሁ ተማሪዎች ዕድለኞች ናችሁ” አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰኔ 30/1949 ዓ.ም ተማሪዎችን ማስመረቅ መጀመሩን አስታውሰዋል። ባለፉት 70 ዓመታት...

“ኪን ኢትዮጵያ፣ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት” የመጀመሪያ ጉዞ ወደ ቻይና ሊደረግ ነው።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ከሻኩራ ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የባሕል እና የጥበብ ጉዞ ወደ ተለያዩ ሀገራት እንደሚደረግ ከዚህ ቀደም መገለጹ ይታወቃል። ይህንንም አስመልክቶ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር፣...

በበጎ ተግባራት በመሳተፍ ለትውልድ የሚጠቅም ተግባር መሥራት ይገባል።

ገንዳ ውኃ፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ ኮኪት ከተማ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የበጎ አድራጎት ሥራዎች ተጀምረዋል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በአማራ ክልል...