“በግልጽ ችሎት መዳኘት ሕግ መንግሥታዊ መሠረት ያለው የዜጎች መብት ነው” አቶ ቴዎድሮስ ምህረት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ ዕድሳት፣ የማስፋፊያ እና የዲጂታላይዜሽን ሪፎርም ሥራዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት...

“ምቹ የሥራ አካባቢ መፍጠር ቅንጦት ሳይኾን የዜጎችን በግልጽ ችሎት የመዳኘት መብት የማክበር እና የማስከበር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ ዕድሳት፣ የማስፋፊያ እና የዲጂታላይዜሽን ሥራዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ...

አልማ በ17 ሚሊዮን ብር ያስገነባቸውን ተቋማት አስመረቀ።

ጎንደር፡ ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በጎንደር ከተማ አንድ የቅድመ መደበኛ፣ ሁለት የመደበኛ ትምህርት ቤቶች እና አንድ ለወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሪያ ሸድ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። የጎንደር አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር...

ከ69 ሺህ በላይ ለኾኑ ወጣቶች የሥራ እድል መፍጠሩን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሥራና ሥልጠና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የውይይት መድረክ አካሂዷል። የባሕር ዳር...

በተሁለደሬ ወረዳ ከ43 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት ትምህርት ቤት ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ደሴ፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ የተገነባው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። በምርቃቱ ላይ የተገኙት የተሁለደሬ ወረዳ ነዋሪዎች ጀማል አወል እና ጣይቱ ኢብራሂም በአካባቢያቸው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት...