የመስኖ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ማጠናቀቅ መቻሉን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ከሚሴ: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ተገንብተው የተጠናቀቁ የመስኖ መሠረተ ልማት ሥራዎች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የጅሌ ጥሙጋ እና የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ አርሶ አደሮች ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት...

“የአንድነታችን አርማ የኅብረታችን ካስማ በኾነው ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም አረንጓዴ አሻራችንን አስቀምጠናል” ሙሉነሽ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ...

የባሕላዊ ሕክምና መድኃኒቶች ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል።

ደብረ ብርሃን:ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲ የባሕላዊ የሕክምና መድኃኒቶች ላይ ያተኮረ ምክክር እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩን ያዘጋጀው የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነው። የደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲ የምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት ሲሳይ...

“የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ የኢትዮጵያን አንድነት ለማጽናት ትልቅ ተምሳሌት ነው” የሰላም ሚኒስትር ሙሐመድ...

ጎንደር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር "ማኅበራዊ ትስስራችን ለአብሮነታችን" በሚል መሪ መልዕክት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ሀገር አቀፍ የልምድ ልውውጥ መድረክ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩም የፌደራል፣ የክልል እና የዩኒቨርሲቲው የሥራ ኀላፊዎች...

የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ እና የክረምት ሥራዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በውይይት ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ርእሰ መሥተዳድር...