የአማራ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ዘመናዊ የመረጃ ሥርዓትን ለመዘርጋት እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ አማካሪ ሙሉቀን አዳነ (ዶ.ር) ለበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2017 በጀት ዓመት የአፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡
የፕላንና ልማት ቢሮ የአጭር፣ የመካከለኛ እና...
የፓለቲካ ልሂቃን ከመንግሥት ጋር ተቀናጅተው በመሥራት የሰላም ሚናቸውን እንዲወጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላምን በማጽናት የፓለቲካ ፓርቲዎች ሚና" በሚል መሪ ሀሳብ ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በጋራ ባዘጋጁት መድረክ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ...
የብስክሌት እንቅስቃሴን ለማነቃቃት እየተሠራ ነው።
ባሕርዳር፡ ሐምሌ 16/2017ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ ነዋሪው ካሰኝ ንጋቱ ለብስክሌት ተጠቃሚዎች የሚኾን መንገድ በኮሪደር ልማቱ ተለይቶ መሠራቱ ለከተማዋ ሕዝብ የቆየ ብስክሌት የመጠቀም ባሕል ዋጋ የሰጠ ተግባር እንደኾነ ነገሩን፡፡
የመንግሥት ሠራተኛ እንደኾኑና ወደ ቢሮ ሲገቡ...
የባሕር ዳር ከተማን መሠረታዊ ችግሮች ይፈታሉ የተባሉ ውሳኔዎች ተላለፉ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ በቅርቡ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር መሬት ላይ እየታዩ ያሉ ብልሹ አሠራሮችን መሠረት በማድረግ "የአጥር ኢንቨስትመንት" በሚል ርእስ የምርመራ ዘገባ መሥራቱ ይታወሳል።
ይህን የመልካም አሥተዳደር ችግር የዳሰሰውን ዘገባ የተመለከተው...
ለወጣቶች የሥራ ዕድል ተጠቃሚነት ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የከተማ፣ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል።
ቋሚ ኮሚቴው በሁለተኛ ቀን ውይይቱ በቀረበለት ሪፖርት ላይ ተነስቶ...








