የተዳፈነው እሳት
ባሕር ዳር፦ ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኤች አይ ቪ ኤድስ የዓለም ሥጋት ኾኖ መቀጠሉን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል። በዓለም ላይ ወደ 40 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ እንዳለባቸው...
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በአስቸኳይ ድጋፍ አቅርቦት፣ በዘላቂ ልማት እና በሰላም ግንባታ ሂደት እየተሳተፉ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የትብብር እና የቅንጅት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ምክትል ኀላፊ አታላይ ጥላሁን በአማራ ክልል የሲቪል...
የሃይማኖት አባቶች ለሰላም በመቆም አባታዊ ተልዕኳቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ''ሰላማችንን እንጠብቃለን፣ ልማታችንን እናረጋግጣለን'' በሚል መሪ መልዕክት በከተማዋ ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ ከተማ አሥተዳደሩ...
መረጃዎችን በአግባቡ በመሰነድ ለሀገራዊ የልማት ዕቅድ እና ፖሊሲ አቅጣጫዎች መሠረት መጣል ተገቢ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጻም እና የ2018 ዓ.ም የሀገራዊ የልማት ዕቅድን በተመለከተ ተጠሪ ተቋማት ከኾኑት የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት፣ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት እና የአካባቢ ጥበቃ...
በበጀት ዓመቱ 262 መሥሪያ ቤቶች ኦዲት ተደርገዋል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የ2017 በበጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን ለአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል።
ሪፖርቱን...








