የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የሦስተኛ ቀን ውሎ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔው የሦስተኛ ቀን የጉባዔ ውሎ ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ በሦስተኛ ቀን ጉባዔው የተለያዩ አዋጆች...

“6 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረብ ተችሏል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። በአፈጻጸም...

አልማ በታች አርማጭሆ ወረዳ ያስገነባቸውን ሁለት የመማሪያ ሕንጻዎች ለአገልግሎት ክፍት አደረገ።

ጎንደር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕንፃዎቹ ስምንት የመማሪያ ክፍሎችን የያዙ ሲኾኑ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ እንደተደረገባቸው የጎንደር አካባቢ አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር ደረጀ ዘውዴ ተናግረዋል። ‎ ተቋማቸው ‎በበጀት ዓመቱ 160 ሚሊዮን ብር ከአባላቱ...

የፋይናንስ ዘርፉ ዘመናዊ እና ተወዳዳሪ እንዲኾን ደንበኞች ላይ ትኩረት ያደረገ የባንክ አገልግሎት መስጠት ያስፈልጋል።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ በመላው ሀገሪቱ ባሉ ቅርንጫፎቹ ተግባራዊ የሚደረግ ከወረቀት ነጻ የባንክ አገልግሎትን አስጀምሯል፡፡ እንደ አውሮፖውያኑ አቆጣጠር በ1996 የተመሠረተው የአቢሲኒያ ባንክ በየጊዜው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅ የባንኩን አገልግሎት የሚያሻሽሉ ሥራዎችን እየሠራ...

“የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የሕዝባችን የሕልውና ጉዳይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን...