የአማራ ክልል የ2018 በጀት ዓመት ጥቅል በጀት 225 ቢሊዮን 453 ሚሊዮን ብር ኾኖ ፀደቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔ የአራተኛ ቀን ውሎ እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ በአራተኛ ቀን ውሎው የክልሉን መንግሥት ጥቅል...
የኢትዮጵያን የቆዳ ዘርፍ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እና የዘርፉን ችግሮች ለመፍታት በትብብር እና በቅንጅት መሥራት...
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ያዘጋጀው የመጀመሪያው ዘላቂ የቆዳ ምርት እና ፈጠራ ኮንፈረንስ ተካሄደ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ቀዳሚ እና በርካታ ኢንቨስትመንቶች ከሚንቀሳቀሱባቸው ዘርፎች መካከል የቆዳ...
“ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የበኩላችንን እንወጣለን” ወጣቶች
ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "ሰላማችንን እንጠብቃለን፤ ልማታችንን እናረጋግጣለን" በሚል መሪ መልዕክት በከተማዋ ከሚገኙ ተመራቂ ወጣቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
የውይይት መድረኩ ወጣቶች በክረምት በጎ ፈቃድ ሥራዎች የከተማዋን ሰላም በማስጠበቅ ረገድ...
ደኖችን ስለመጠበቅ ሕጉ ምን ይላል?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የክልል አቃቢ ሕግ ዘነበ አበጋዝ ከደን ልማት የሚገኘውን ከፍተኛ ሃብት ከጥፋት ለመጠበቅ የደን ልማት፣ ጥበቃ እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 1065/2010 ጸድቆ በሥራ ላይ መዋሉን...
ምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት ለመንግሥት ሥራዎች ማስፈፀሚያ የታወጀ ተጨማሪ በጀት አዋጅን አጸደቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ የአራተኛ ቀን ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ በውሎው የ2017 በጀት ዓመት ለመንግሥት ሥራዎች ማስፈፀሚያ የታወጀ...








