የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተጀምሯል። በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ነው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ...

“በረጅም ጊዜ የመጣውን የሰው እና የተፈጥሮ የተዛባ ግንኙነት በረጅም ጊዜ ሥራ ማስተካከል ያስፈልጋል” ርእሰ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በኮምቦልቻ ቱሉ አዳሜ ቀበሌ ቋሳር ተራራ ላይ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው የአረንጓዴ አሻራቸውን ያስቀመጡትና መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...

“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሚሊዮኖችን ለአንድ ዓላማ እንዲሰለፉ ማድረግ መቻሉ ትልቅ ትርጉም አለው” ...

የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አሻራቸውን እያሳረፉ ነው። በለገጣፎ አካባቢ የአረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊ ካሳ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ...

“አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያ ያስቀመጠችውን ግብ ማሳካት እንደምትችል አንዱ ማሳያ ነው” የግብርና ሚኒስቴር ግርማ አመንቴ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን በየአካባቢያቸው በንቅናቄ ወጥተው በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ኢትዮጵያን አረንጓዴ እያለበሱ ነው። መሪዎች ከሕዝብ ጋር እየተቀናጁ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች አረንጎዴ አሻራቸውን እያሳረፉ ነው። ይህንን አስመልክተው ማብራሪያ...

“አረንጓዴ አሻራ የሕልውና ጉዳይ ነው” የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች በሶማሌ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል። የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ ሙሐመድ በችግኝ...