በደቡብ ወሎ ዞን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ደሴ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት በደቡብ ወሎ ዞን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።
በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ላይ የተለያዩ የሥራ ኀላፊዎችን ጨምሮ የዞኑ ማኅበረሰብ...
“ችግኝ መትከል ለቀጣዩ ትውልድ ሃብት ማውረስ ነው” ርእሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተካሄደ ነው። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ቀዳሚ ተግባር ኾኖ እየተሠራ መኾኑን...
የተተከሉ ችግኞች እንዲጸድቁ ከኅብረተሰቡ ጋር በቅንጅት እንደሚሠራ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
ጎንደር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች፤ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች፣ አባላት እና የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
የጎንደር ከተማ...
“እስከ ረፋዱ 5:00 ሰዓት 355 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ የ2017 ዓ.ም የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሂደትን እስመልክተው ከሁነት መከታተያ ሩም ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር 700...
ደሴን ከጎርፍ ተጋላጭነት ለመጠበቅ ችግኞችን መትከል ይገባል።
ደሴ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐግብር አካል የኾነው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በደሴ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው።
በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ ላይ የደሴ ከተማ እና የገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች...








