“ችግኝ መትከል መድኃኒት መትከል ነው” ርእሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ችግኝ መትከል መድኃኒት መትከል...
“ሥነ ምህዳርን ከሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ጋር አስተሳስሮ መሥራት ለማይበገር የኢኮኖሚ እድገት ቁልፍ ነው” በለጠ...
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ.ር)ን ጨምሮ የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች በአዲስ አበባ አይ ሲቲ ፓርክ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል።
በዚህ መርሐ ግብር መልእክት ያስተላለፉት ሚኒስትሩ ሀገሪቱን በአረንጓዴ...
ከ4 ነጥብ 3 ቢሊዮን በላይ የጥምር ደን ችግኞች ይተከላሉ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ዓመትም አጠቃላይ ለመትከል ከታቀደው ችግኝ ውስጥ ከ4 ነጥብ 3 ቢሊዮን በላይ የሚኾነው የጥምር ደን ችግኞች መኾናቸውን በግብርና ሚኒሰቴር የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈጻሚ...
በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ይነሳ ሦስቱ ቀበሌ የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ከንጋት ጀምሮ እየተካሄደ ነው።
በአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላው ላይ የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና...
በአሚኮ ሰቆጣ ኤፍ ኤም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ሰቆጣ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ሚድያ ኮርፖሬሽን ሰቆጣ ኤፍ ኤም ቅርንጫፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በተከላ መርሐ ግብሩም የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ ሠራተኞች ተሳትፈዋል።
አሚኮን በሚያክል ትልቅ ሚዲያ ላይ አሻራቸውን በታሪካዊ...








