በሰሜን ሸዋ ዞን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በሁሉም ወረዳዎች እየተከናወነ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከማለዳው ጀምሮ አርሶ አደሮች፣ የመንግሥት ሠራተኞች፣ የንግዱ ማኅበረሰብና ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎችን ባሳተፈ መንገድ መርሐ ግብሩ እየተካሄደ ነው። የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ኅላፊ ታደሰ ማሙሻ ችግኝ ተከላው በጥሩ...

“ተረባርበን ከሠራን ካቀድነው በላይ ልናሳካ እንደምንችል ጥርጥር የለውም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማለዳው በጅማ ከተማ የአረንጓዴ አሻራቸውን ያሰረፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እኩለ ቀን ላይ ደግሞ በአዲስ...

የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በምሥራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ዞናዊ የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአነደድ ወረዳ አምበር ከተማ እየተካሄደ ነው። የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ አበበ መኮንን በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ...

የሚተከሉ ችግኞች የተራቆቱ አካባቢዎችን ወደአረንጓዴነት እየመለሱ ነው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በላይ አርማጭሆ ወረዳ ችራ ቀበሌ እየተካሄደ ነው። በችግኝ ተከላው ላይ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የላይ አርማጭሆ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎችን ጨምሮ ነዋሪዎች...