“ጣናነሽን በክብር መቀበል በፍቅር የሸኙልንን ኢትዮጵያውያን ማክበርም ነው” ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር፦ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ መሪዎች እና ነዋሪዎች ጣናነሽ ፪ ጀልባን ለመቀበል ከየአደባባዩ ወጥተው ወደጀልባዋ አቅጣጫ እየተጓዙ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የከተማዋ መሪዎች...
የኅብረተሰቡ ተሳትፎ የመንገድ ሥራ አብዮት ቀስቅሷል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ የ022 ቀበሌ ነዋሪዎች በአቀበት እና ቁልቁለት ለዘመናት ሲቸገሩ ኖረዋል፡፡ ወጣት ያምራል ሙጨ እንደወገኖቹ የችግሩ ተጎጂ ነበር፡፡ ለገበያ፣ ለወፍጮ እና ለማኅበራዊ ግንኙነቶቻቸው በእግር...
የማኅበረሰቡን ጤና ለማሻሻል መከላከልን መሠረት ያደረገ የዘገባ ሽፋን መሥጠት ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የሚዲያ ፎረም በ2017 በጀት ዓመት በተሠሩ ሥራዎች እና በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።
የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) እንዳሉት በ2017...
“ለመትከል ያቀድነው ዕቅድ ከታሰበው በላይ ተሳክቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ ተዓምር እንደሚሠሩ ዛሬ ዳግም ታይቷል ብለዋል።
"በመትከል ማንሠራራት" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ቀን 700 ሚልዮን ዛፎችን ለመትከል...
ከ83 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ በ2017 በጀት ዓመት ከ83 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው 43 ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
በወረዳው በበጀት ዓመቱ ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት ከኾኑት መካከል የትምህርት፣...








