የገንዳ ውኃ ከተማ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ገንዳ ውኃ፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ በተለያዩ ሙያዎች ያሠለጠናቸውን 88 ተማሪዎች ለ16ኛ ጊዜ አስመርቋል። የገንዳ ውኃ ከተማ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ዲን አዲሱ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መሠረት የኾኑ ገበሬዎች በታሪክ ሲዘከሩ ይኖራሉ።

ጎንደር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲውን 70ኛ እና የአጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሉን 100ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የገበሬዎችን ቀን አክብሯል። መርሐ ግብሩ ገበሬዎች የሚመሠገኑበት፣ የሥራ ሂደታቸውን የሚገመግሙበት እና በቀጣይ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በቅርበት ለመሥራት...

ሥልጠናው ወጣቶች ወደ ላቀ ደረጃ እንዲደርሱ የሚያነሳሳ ነው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጎንደር ከተማ፣ ከማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች የተወጣጡ ወጣቶች እምቅ ችሎታቸውን ተጠቅመው ከራሳቸው አልፈው ለሀገር የሚጠቅም ሥራ ለመሥራት የአስተሳሰብ ለውጥ እንዲያመጡ የሚያስችል ሥልጠና እየወሰዱ ነው። ሥልጠናውን ቢጅ አይ ኢትዮጵያ፣ የአማራ...

445 ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ መቻሉን የሰሜን ወሎ ዞን አስታወቀ።

ወልድያ፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከአማራ ሚዲያ ኮርፓሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር በዞኑ በርካታ አካባቢዎች አንጻራዊ ሰላም መስፈኑን ተናግረዋል። የተከሰተው የጸጥታ ችግር የዞኑን...

የሴቶችን የመሪነት ብቃት ማጎልበት ለችግሮች መውጫ መፍትሔ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዞን እና ከወረዳ ለተውጣጡ ሴት የሥራ ኅላፊዎች እና እጩ ሴት መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ሥልጠና እየሰጠ...