ከ44 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ክፍለ ከተማ በማኅበረሰቡ ተሳትፎ እና በመንግሥት የተገነቡ ስምንት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። በክፍለ ከተማው የመንገድ፣ የመብራት፣ የጥቃቅንና አነስተኛ የሥራ ዕድል ማሠልጠኛ ማዕከል እና ሌሎችም...

በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ ተደረገ።

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ግምቱ 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የአልባሳት ድጋፍ ተደርጓል። ለተፈናቃዮች ድጋፉን ያደረጉት የሸዋ ሰላምና ልማት ማኅበር ከግሎባል አሊያንስ ከጀርመን ሙኒክ ከተማ ከሚገኙ ኢትዮጵያውን...

በመርዓዊ ከተማ ሰው ተኮር የመሠረተ ልማት ሥራዎች ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ አሥተዳድር ልዩ ልዩ ሰው ተኮር የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተገንብተው እና ዕድሳት ተደርጎላቸው ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን የሜጫ ምድር በሁሉም...

አልማ በራስ አቅም መልማት እንደሚቻል ያሳየ እና የይቻላል ስሜትን የፈጠረ ተቋም ነው።

ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ልማት ማኅበር የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር (አልማ) ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጻም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...

የቴክኖሎጅ ዕውቀት እና ክህሎቶችን በማውጣት ወደተጨባጭ ሀብት መቀየር ይገባል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከአማራ ልማት ማኅበር እና ከቤጃይ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል ሶሉዩሽን ጋር በመተባበር የክልሉን ወጣቶች የቴክኖሎጂ አቅም ለማሳደግ አላማ ያደረገ ሥልጠና እየሰጠ ነው። ሥልጠናው በባሕር ዳር...