ከችግኝ ተከላ ሥራ ባለፈ እንክብካቤ እና ጥበቃ ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባሕር ዳር ዲስትሪክት ኀላፊዎች እና ሠራተኞች ችግኝ ተክለዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባሕር ዳር ዲስትሪክት ዳይሬክተር ደሞዜ ባልቢ እንዳሉት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
ጎንደር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኀላፊዎች ፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፤ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ፤ የሕዝብ ተወካዮች...
መርዓዊ ከተማ ሰላሟን ከማስጠበቅ ጎን ለጎን ስታከናውናቸው የነበሩ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችን እያስመረቀች ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም አሥተዳደር ዞን በመርዓዊ ከተማ የተገነቡትን እና እድሳት የተደረገላቸውን ቢሮዎች እና የአገልግሎት መስጫ ተቋም እየተመረቁ ነው።
ከሚመረቁ ልማቶች ውስጥ የከተማ አሥተዳደሩ የከንቲባ ጽሕፈት ቤት፣ የፖሊስ ጽሕፈት...
መሠረተ ልማቶች ዘላቂ ጥቅም እንዲሰጡ ኅብረተሰቡ ተገቢውን ጥበቃ ሊያደርግ ይገባል።
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአማኑኤል ከተማ አሥተዳደር በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት የተገነቡ እና ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
የአማኑኤል ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰው ተኮር ተግባራትን እያከናወነ ነው።
ጎንደር: ሐምሌ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ ሴቶች፣ ወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ሲቪክ ማኅበራት ተወካዮች በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
የቆሻሻ ማጣሪያ፣ የሰው ሠራሽ እግር ማምረቻ፣...








