የሳንባ ካንሰር እንደ ሀገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ እና ከማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ጋር በመተባበር የዓለም የሳንባ ካንሰር ቀንን እያከበረ ነው። እንደ ሀገር የሳንባ ካንሰር ስርጭትን ለመግታት ከቅድመ መከላከል እስከ...

በአማራ ክልል በ32 መናኸሪያዎች የኢ-ትኬቲንግ አገልግሎት እየተሰጠ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን በባሕርዳር ከተማ ያሥገነባቸውን የኢ-ቲኬቲንግ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ጎብኝቷል። የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን ኀላፊ ዘውዱ ማለደ በአማራ ክልል ያሉት የሕዝብ...

በሕገ ወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር ማሻገርን በቅንጅት መከላከል ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ውስጥ የሚካሄደውን በሰው የመነገድ፣ በሕገ ወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር የማሻገር፣ ተዛማጅ ወንጀሎችን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት የተቋቋመው ክልላዊ የትብብር ጥምረት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም...

የክረምት በጎ ፈቃድ በጎነትን አጉልተን የምናሳይበት ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ሙጭት ተገኘ ይባላሉ፤ ከረጅም ዓመታት ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ የቀን ሥራ እየሠሩ በመተዳደር እንደሚኖሩ ነግረውናል፡፡ ወይዘሮዋ ይኖሩበት የነበረው ቤት ጣራው በጣም ዝቅተኛ እና ፍሳሽ ይበዛበት እንደነበር ያስታውሳሉ፡፡ ክረምት ሲመጣ...

በ171 ወረዳዎች የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሥተዳደር ሥርዓት ተግባራዊ ተደርጓል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የግብር አሠባሠብ ሥርዓቱን ለማዘመን እየሠራ እንደሚገኝ በቢሮው የግብር ትምህርት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ታዘባቸው ጣሴ ገልጸዋል። የግብር አሠባሠብ ሥርዓቱን ከተለምዷዊ አሠራር ለማውጣት የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሥተዳደር...