በቅንጅት ከተሠራ ሕገ ወጥ የሰዎችን ዝውውር መቀነስ ይቻላል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ "ከአጋር ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማኅበር" ጋር በመተባበር በሰው የመነገድ፣ በሕገ ወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር የማሻገር፣ ተዛማጅ ወንጀሎችን ለመከላከል እና ምላሽ...
ሕዝብ እንዳይጎዳ እና እንዳይበደል በማሰብ የሰላም አማራጭ መቀበሉን የቀድሞ ታጣቂ ቴዎድሮስ ከበደ ተናገረ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር መተማ እና አካባቢው ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረው እና ራሱን የካራማራ ክፍለ ጦር ብሎ የሰየመው ቡድን የኮሙዩኒኬሽን እና የመረጃ ዕቅድ ትንተና መምሪያ ኀላፊ የቀድሞ ታጣቂ ቴዎድሮስ...
ጣናነሽ ፪ ወደ ጣና ሐይቅ ለመግባት ዝግጁ ኾናለች።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና ሐይቅ ላይ ዘመናዊ የባሕር ትራንስፖርት እና የቱሪዝም አገልግሎት ለመስጠት በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፋ ባሕር ዳር ከተማ የገባችው ጣናነሽ ፪ ጀልባ ዛሬ በጣና ሐይቅ ዳርቻ አርፋ ወደ ሐይቁ...
“የአረጋውያን ጧሪያቸው፣ የሕጻናት አሳዳጊያቸው”
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለዓመታት የተራቡትን አጉርሰዋል፣ የታረዙትን አልብሰዋል፣ የተጠሙትን አጠጥተዋል፣ መድረሻ የሌላቸውን አስጠልለዋል፣ ስለተራቡት ተርበዋል፣ ስለተጠሙት ተጠምተዋል፣ ስለታረዙት ታርዘዋል፣ ስለተቸገሩት ተቸግረዋል። ጧሪ የሌላቸውን ጡረዋል።
የአረጋውያን ጧሪያቸው፣ የሕጻናት አሳዳጊያቸው፣ የአዕምሮ ሕሙማን ጠባቂያቸው...
ልጆቼ ዓባይን አደራ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእድሜ እኩሌታቸውን ሀገራቸውን በቅንነት ሲያገለግሉ ኑረዋል። ቅን፣ ገራገር፣ ሰው ወዳድ እና ሰዎችም የሚወዷቸው ተግባቢ ናቸው። ብዙ ጊዜ ሕዝባቸውን በዕውቀታቸው እና በሚችሉት ሁሉ ለማገልገል ካላቸው ፍላጎት በመነጨ በአውራ ጎዳና...








