የሕዝብን ሰላም ለመጠበቅ የተሰማሩ የጸጥታ አካላትን ቤተሰቦች መደገፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስቻለ አላምሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የሚሊሻ እና የሰላም አስከባሪ ኃይሎች ለክልሉ ሰላም መረጋገጥ ዋጋ እየከፈሉ መኾናቸውን ገልጸዋል። በሕግ ማስከበር...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበጀት ዓመቱ 75 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ማግኘቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ንፁህ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅራቢ የመኾን ራዕይን ይዞ እየሠራ ያለው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኃይል ማመንጫዎችን፣ ማስተላለፊያዎችን እና ማከፋፈያ ጣቢያዎችን በመገንባት እና በማሥተዳደር የኤሌክትሪክ ኃይል የጅምላ ሽያጭን ለሀገር...

ማኅበራዊ ሚዲያ እና ጤና

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ ሚዲያ አዳዲስ ዝማኔዎችን እየጨመረ፣ የተጠቃሚውን ቁጥር አያሳደገ እና ተጽዕኖ እየፈጠረ የቀጠለ የዘመኑ ውጤት ነው ። ሰዎች ርቀት አልባ እንዲኾኑ፣ በየትኛውም ቦታ እና ኹኔታ መገናኘት እንዲችሉ ትልቅ አገዛን እያደረገ...

የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት የጋራ መኖሪያ ቤት እየገነባ ነው። 

ጎንደር: ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚኾን የጋራ መኖሪያ ቤት እያስገነባ መኾኑን አስታውቋል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ደብሬ የኋላ በከተማዋ በርካታ መሠረተ ልማቶች እየተሠሩ እንደኾነ...

የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት የከተማዋን የተፈጥሮ ውበት ይበልጥ የሚያጎላ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ፣ የአሚኮ፣ የአማራ የስቴት ዩኒቨርሲቲ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት ሠራተኞች እና መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የጉብኝቱ ተሳታፊ የኾኑት የሽዋስ አማረ በከተማ...