“ጾመ ፍልሰታ ሐዋርያት ያጡትን ያገኙበት ሱባዔ” 

ባሕር ዳር: ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጾመ ፍልሰታ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ተናፋቂ አጿማት መካከል አንዷ እንደኾነች ይነገራል። ጾመ ሐዋርያት፣ የሱባዔ ጾም፣ ጾመ ማርያም እየተባለም ይጠራል።   ትርጓሜውን ስንመለከት ፍልሰታ ማለት ፈለሰ፤ ተሰደደ፤ ተጓዘ፤ ከአንድ ቦታ...

ለሴቶች መብት መከበር እና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት መረጋገጥ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሴት መሪዎች ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት ከፍተኛ ሴት መሪዎች የተሳተፉበት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።   በመድረኩ የተገኙት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና...

ሰላም ከሁላችንም መዳፍ የሚገኝ የሁላችንም እኩል ኀላፊነት ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላማችንን ማጽናት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ እንደቀጠለ ነው።   በሰላም ሚኒስቴር የፌዴራሊዝም እና የግጭት አሥተዳደር ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ...

“ህያው አሻራዎች”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አበው" ከስብ ስም ይሸታል" ይላሉ በጎ የሠራን ግለሰብ ሲያወድሱ። አንድ ሰው በሕይዎት ሲኖር ከመቃብር በላይ የሚውል ሠናይ ምግባርን አስቀምጦ በማለፍ ስሙን ዘላለማዊ ማድረጉ የሚያስመሰግነው ይኾናል።   ቅን ልቦና ያላቸው ግለሰቦች...

“ድሬዳዋ በታሪክ ገጽ”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ድሬዎች በታሪክ አጋጣሚ በዚህ ሳምን ነሐሴ/1998 ዓ.ም መዝናናት ያሰቡት እየተዝናኑ፤ የሚሠሩት የዕለት ሥራቸውን ከውነው እረፍት ለማድረግ ወደ መኝታቸው ባመሩበት ወቅት ነበር አንድን የታሪክ ምዕራፍ ያስተናገዱት። ሀገር ሰላም ብለው በተኙበት...