ሰው ሠራሽ አስተውሎት እና ግብርና በአፍሪካ። 

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና በአፍሪካ ከ60 በመቶ በላይ ለሚኾነን ሕዝብ የሥራ ዕድል የፈጠረ እና ለአህጉሩ ጠቅላላ የውስጥ ምርት 23 በመቶ አስተዋጽዖ የሚያበረክት ነው። የአየር ንብረት ለውጥ፣ ደካማ የኾነ የገበያ ሰንስለት፣ የምርታማነት...

አሚኮ ሰላም እና አብሮነት እንዲጎለብት ከፍተኛ ድርሻ እየተወጣ ነው።

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከዛሬ 30 ዓመት በፊት በውስን ሃብት እና የሰው ኃይል ሥራ የጀመረው አማራ ማዲያ ኮርፖሬሽን የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል። የአሚኮን የምሥረታ በዓል በማስመልከት የሰሜን ሸዋ ዞን...

በአካል ጉዳተኞች ጉዳይ ላይ አስገዳጅ ሕጎች እንዲወጡ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአካል ጉዳተኞችን ችግሮች ለመፍታት እና መብቶቻቸውን ለማስከበር በፌዴሬሽኑ አማካኝነት የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የአካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ገልጿል። የባሕር ዳር ከተማ ሴቶች እና ሕጻናት...

በሰሜን ሸዋ ዞን ከሐምሌ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከ1 ሺህ 300 በላይ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን...

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ መደበኛ ሕይወታቸው እንዲመለሱ የማድረግ ተግባሩ ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበበት እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...

አሚኮ ስለ ሰላም አይተኬ ሚናን ተጫውቷል።

ደብረ ታቦር፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል። ይህንን በማስመልከት በተለያዩ መሥሪያ ቤቶች በማገልገል ላይ የሚገኙ የደቡብ ጎንደር ዞር የመንግሥት ሠራተኞች ስለ አሚኮ አስተያየታቸውን...