የነገ የሀገሪቱ መልክ የሚወሰነው በዛሬ ተማሪዎች ነው።
ደብረ ታቦር፡ ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
በንቅናቄ መድረኩም በትምህርት ዙሪያ የሚመለከታቸው አካላት ተገኝተው በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ከዳግማዊ አጼ ቴዌድሮስ አንደኛ...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተለያዩ አደረጃጀቶች ከተውጣጡ ሴቶች ጋር እየመከረ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የሴቶች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።ውይይቱ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ወሳኝ ሚና እንዲኖራቸው ለማስቻል ያለመ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
አርባምንጭ በተፈጥሮ ስሪቷ ውብ ናት። በከተማዋ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ሥራዎች በቅርቡ በጎበኘንበት ወቅት የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክትን ተመልክተናል። ይኽ ሥራ በመጠነ ርዕዩ ግዙፍ በመሆኑ አርባምንጭ ታላላቅ ጉባኤዎችን እንድታስተናገድ ያስችላታል። ከዚህ ቀደም ከነበረን ምልከታ ሰፋ ብሎ...
ዓለም ተስፋ የጣለበት የሁለቱ መሪዎች ውይይት ያለበቂ ስምምነት ተቋጨ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ዓለም ውጤቱ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአላስካው ውይይት ያለበቂ ስምምነት ተቋጭቷል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው አቻቸው ቪላድሚር ፑቲን በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ጉዳዮች እና በሩሲያ-ዩክሬን ግጭት ዘላቂ መፍተሄ...
የሁለቱ ኃያላን ሀገራት መሪዎች ፊት ለፊት ተገናኙ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሲ ኤን ኤን በቀጥታ ባስተላለፈው ስርጭት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቫላድሜር ፑቲን ጋር በአላስካ ተገናኝተዋል።
ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ጉዳይ በንግግሩ ላይ ግልጽ የኾነ የድርድር ሀሳብ ይዛ እንደምትቀርብ...








